የኢትዮጵያ የባህል አልባሳት ትርዒት በለንደን16 ሰኔ 2007ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2007ኢትዮጵያዊቷ ሀና ሳሙኤል እና የጃሜይካ ተወላጅ ወይዘሮ ኢቮን የኢትዮጵያ የባህል አልባሳት ትርዒት ባለፈው እሁድ በለንደን ለሕዝብ አቀረቡ። ሁለቱ የልብስ ቅድ እና ስፌት ባለሙያዎች አልባሳቱን ለዓመት በዓል እና ለሰርግ ብቻ ሳይሆንhttps://p.dw.com/p/1FmLmምስል Reutersማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በማንኛውም ቀን ሊለበሱ እንደሚችሉ አድርገው አዘጋጅተዋቸዋል። ትርዒቱን የተመለከተው የለንደኑ ወኪላችን ድል ነሳ ጌታነህ ሁለቱን የልብስ ቅድ እና ስፌት ባለሙያዎች አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ድል ነሳ ጌታነህ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ