የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ
ሰኞ፣ መስከረም 28 2011ማስታወቂያ
ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም በተደረጉ ሁለት ጉባኤዎች በበርካታ መብቶች በተለይም በመናገር እና በመፃፍ፤ የመሰብሰብ እና መደራጀት በመሳሰሉት መብቶች ከፍተኛ ወቀሳ ሲደርስባት ቆይቷል። ዘንድሮም ለሦስተኛ ጊዜ የምትገመገም ሲሆን ጉባኤው የወቅቱን የሀገሪቱን የሰብዓዊ መብት አያያዝ እና ባለፈው ስብሰባው እንዲሻሻሉ ከጠየቃቸው የመብት ጥሰቶች አንጻር የተደረጉ ለውጦችን እንደሚገመግም ይጠበቃል። ዝርዝሩን ከብራስልስ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሤ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ