ኤኮኖሚኢትዮጵያየኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ብድር 65 ቢሊዮን ዶላር ደርሷልTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele21 ግንቦት 2016ረቡዕ፣ ግንቦት 21 2016የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 65 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ ባለፈው ሣምንት ተናግረዋል። ወደ 1.2 ትሪሊዮን ብር ያሻቀበው የመንግሥት የሀገር ውስጥ ብድር “ጫናው፣ ክምችቱ እየጨመረ፣ እየከፋ” ሊሔድ እንደሚችል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አብርሃም ዓለማየሁ አስጠንቅቀዋል። ሀገሪቱ በጦርነት የወደመውን መልሶ ለመገንባት የጀመረችው ጥረትም በታቀደው ፍጥነት ተግባራዊ አልሆነም። https://p.dw.com/p/4gPxQማስታወቂያ