የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለሥልጣናት ይቅርታ12 ሰኔ 2005ረቡዕ፣ ሰኔ 12 2005የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገዉ የመልስ ግጥሚያ መሠለፍ የማይገባዉን ተጫዋጭ ማሠለፉን የቡድንኑና የፌደሬሽኑ ባለሥልጣናት አመኑ። ለተፈጠረዉ ሥሕተትም የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠየቁ።https://p.dw.com/p/18t1Fምስል DWማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንና የብሔራዊ ቡድን ባለሥልጣናት አሠራር ግን ከትችት አላመለጠም። መግለጫዉን የተከታተለዉ የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚያብሔር የላከልንን ዘገባ እናሰማችሁ። ዩሐንስ ገብረ እግዚያብሔር ነጋሽ መሐመድ አርያም ተክሌ