የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቅድ
ዓርብ፣ ነሐሴ 24 2005ማስታወቂያ
የድርጅቱን የሥራ እንቅስቃሴና የወደፊት እቅዱን በምስል በተደገፈ መረጃ የገለጹት አቶ ተወልደ ገብረማሪያም የአየር መንገዱ ራዕይ ሰፋ ያለ መሆኑንም ገልጸዋል። ስለችግሩ እየተወራ አየር መንገዱ ተጨማሪ ድሪም ላይነር አዉሮፕላኖችን ለማዘዝ መዘጋጀቱ ለምን ይሆን ለሚለዉ አቶ ተወልደ አዳዲስ አዉሮፕላኖች የሚያጋጥማቸዉ ዓይነት የተለመደ ችግር እንደሆነ ያስረዳሉ።
ዝርዝሩን ዘጋቢችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ልኮልናል
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ