የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ጋዜጣዊ መግለጫ20 ጥቅምት 2007ሐሙስ፣ ጥቅምት 20 2007የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የግንቦት 2007 ምርጫን የጊዜ ሰሌዳ አፀድቆ ይፋ አደረገ። የቦርዱ ስራ ኃላፊዎች ዛሬ በሂልተን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የጊዜው ሰሌዳ ከመፀደቁ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድርግ እና ማሻሻያዎችን በማከል የፀደቀ መሆኑን አመልክተዋል።https://p.dw.com/p/1DecGምስል DWማስታወቂያ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ