የኢትዮጵያ ቅርሶች የታዩበት ዝክረ አድዋ በለንደን
ቅዳሜ፣ የካቲት 30 2011ማስታወቂያ
የአድዋ ድልን በሚዘክር መሰናዶ በብሪታኒያ ዋና ከተማ ለንደን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች ለዕይታ ቀርበዋል። ከዛሬ ጀምሮ ለዕይታ የሚቀርቡትን ቅርሶች አቶ አለባቸው ደሳለኝ በተባሉ ኢትዮጵያዊ የተሰባሰቡ ናቸው። ግለሰቡ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለሽያጭ ሲቀርቡ በበጎ ፈቃደኝነት እየገዙ ያስቀምጣሉ። የለንደን የDW ወኪል ሐና ደምሴ ለዕይታ የቀረቡትን ቅርሶች ተመልክታ አቶ አለባቸው ደሳለኝንም አነጋግራ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች።
ሐና ደምሴ
እሸቴ በቀለ