የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 23 2005ማስታወቂያ
ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ ቅርሶች እንዳይወጡ፤ ወደ ዉጭ የወጡትንም ለማስመለስ የኢትዮጵያ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ምን እየሰራ ይገኛል፤ ስል የባለስልጣኑን የህዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ አቶ ፋንታ በየነን ጠይቄ ነበር። አቶ ፋንታ በየነ፤ የኢትዮጵያ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን በህገ ወጥ መንገድ በዉጭ ሀገራት የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ ፤ በጥረት ላይ መሆኑን የገለጹልን አቶ ፋንታ በየነ መልስ በመስጠት ይጀምራሉ።
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ