የኢትዮጵያ ምርጫ ውጤትና የጀርመን መንግስት አስተያየት
ረቡዕ፣ ሰኔ 16 2002ማስታወቂያ
የጀርመን ውጭ ጉዳዪ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ምክትል ቃል አቀባይ ዛሬ ለዶይቼቬለ እንደገለፁት በቅርቡ የተደረገው ምርጫ ውጤት ያስከተለውን ውዝግብ በተመለከተ ግን መንግስት አቋም የሚይዘው የአውሮጳ ህብረት ታዛቢ ቡድን የመጨረሻ ዘገባ ይፋ ሲሆን ነው ። ቃል አቀባዩን ያነጋገራቸው የዶይቼቬለ የአማርኛ ክፍል ሀላፊ ሉድገር ሻዶምስኪ ነው ። ዘገባውን ልደት አበበ አጠናቅራዋለች ።
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ