የኢትዮጵያ መንግስት እና የርዳታ ጥሪው12 ጥቅምት 2002ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 2002የኢትዮጵያ መንግስት ለስድስት ነጥብ ሚልዮን ሁለት የተራበ ህዝቡ የርዳታ ጥሪ አቀረበ።https://p.dw.com/p/KCxtምስል dpa - Fotoreportማስታወቂያ የግብርና ሚንስቴር ሚንስትር ዴታ አቶ ምትኩ ካሳ እንዳመለከቱት፡ 159,000 ቶን የእህል ርዳታ እስከ ታህሳስ ወር መጨረሻ ድረስ ያስፈልጋል። ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ/ሸዋዬ ለገሰ