ለኢትዮጵያ አንድነት የድጋፍ መግለጫ ሰልፍ በብራስልስ
ሰኞ፣ ኅዳር 19 2009ማስታወቂያ
ሰልፈኞቹ በተለያዩ ወቅቶች በብራስልስ የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ሰልፍ የሚያካሂዱ ቡድኖች የሚያስተጋቡት መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ለአውሮጳ ህብረት ግልጽ የማድረግ ዓላማ እንዳላቸውም ለዶይቸ ቬለ አስታውቀዋል። የብራስልስ ወኪላችን የሰልፉን አስተባባሪዎች አነጋግሮዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ኂሩት መለሰ