የኢትዮጵያውያን አይሁዳውያን የእሥራኤል ጉዞ22 ጥቅምት 2005ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2005እሥራኤል በኢትዮጵያ የቀሩትን የመጨረሻዎቹን የቤተ እሥራኤላውያን ወገኖችን በጠቅላላ በቅርቡ ወደ ሀገርዋ እንደምትወስድ አስታወቀች። በዚሁ መሠረት እሥራኤል ባነቃቃችው «የርግብ ክንፍ» በተሰኘው ዘመቻዋ ከጎንደር ከመጨረሻዎቹ የመጀመሪያዎቹን ኢትዮጵያውያን ቤተ እሥራኤላውያን በሣምንቱ መጀመሪያ ወደ ቴል አቪቭ እንዲገቡ አድርጋለች።https://p.dw.com/p/16b4Cምስል DWማስታወቂያ ስለዚሁ «ዘመቻ የርግብ ክንፍ» ሀይፋ የሚገኘውን ወኪላችን ግርማው አሻግሬን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ግርማው አሻግሬ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ