የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ8 ሰኔ 2002ማክሰኞ፣ ሰኔ 8 2002በዋሽንግተን ዲሲ እና ባካባቢዋ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን ትናንት የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ።https://p.dw.com/p/Nr1Mምስል picture alliance/dpaማስታወቂያሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አለ፤ ምርጫውም ትክክለኛ አልነበረም በሚል ዩኤስ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ተጽዕኖ እንድታደርግ ጠይቀዋል። ኢትዮጵያውያኑ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት፡ በዋይት ሀውስ እና በተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ጥያቄዎቻቸውን በደብዳቤ አቅርበዋል። አበበ ፈለቀአርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ