የኢትዮአይሁዳውያን ወደ እስራኤል ፍልሰት13 ሐምሌ 2002ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2002በጎንደር የሚገኙ ሰባት ሺህ ቤተ እስራኤላውያንን ወደ እስራኤል ለመውሰድ እየተደረገ ያለው ጥረት በጎ ምላሽ እያስገኘ መሆኑ ተገለጸ።https://p.dw.com/p/OPq9ምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያየኢትዮጵያ አይሁዳውያን ወደ እስራኤል እንዲፈልሱ ግፊት የሚያደርገው የኢትዮጵያውን አይሁዳውያን ጉባዔ በመባል የሚታወቀው ተቋም እንደገለጸው፡ የኢትዮጵያ አይሁዳውያን በቅርቡ ወደ እስራኤል እንደሚገቡ ተስፋ አድርጓል። አበበ ፈለቀአርያም ተክሌሸዋዬ ለገሰ