የኢቦላ ቫይረስ ስጋት30 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006በኢቦላ ቫይረስ ከሚያዙ ሰዎች 90 በመቶዉ ህይወታቸዉን ሊያጡ እንደሚችሉ ነዉ መረጃዎች የሚያመለክቱት። እስካሁንም ልክ እንደአንዳንድ በሽታዎች ኢቦላ ቫይረስ መከላከያ ክትባት አልተገኘለትም።https://p.dw.com/p/1Be1Rማስታወቂያ