1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
እኩልነትየመካከለኛው ምሥራቅ

የኢራናውያኗ ወጣት ሞት የቀሰቀሰው ተቃውሞ

Lidet Abebeዓርብ፣ መስከረም 20 2015

ሰሞኑን በፋርስ ቋንቋ በቀዳሚነት የተሰራጨ የትዊተር መልዕክት ቢኖር #MahsaAmini ነው። ፀጉሯን በአግባቡ አልሸፈንሽም በሚል በ«ሥነ ምግባር ፖሊስ» ቁጥጥር ስር ውላ የነበረቸው የ22 ዓመት ወጣት ራሷን ስታ ሆስፒታል ከገባች በኋላ መስከረም 6 ቀን 2015 ዓ.ም ህይወቷ አልፏል። የወጣቷ ሞት ከፍተኛ ተቃውሞ እና ቁጣ አስነስቶ ሰንብቷል።

https://p.dw.com/p/4HZYQ