የኢህአዴግ ጉባኤና የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የስልጣን ዘመን4 ጳጉሜን 2001ረቡዕ፣ ጳጉሜን 4 2001ሰሞኑን ኢህአዴግ ባካሄደው ጉባኤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ነባር ከፍተኛ አመራሩን በሂደት በአዲስ ሊቀይር እንደሆነ የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ዘግቧል። ቀጣዩ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይህን ውሳኔ አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጡትን አስተያየት ያካተተ ነው። ታደሰ እንግዳው አጠናቅሮታል።https://p.dw.com/p/JYzbጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊምስል APማስታወቂያታደሰ እንግዳው/ማንተጋፍቶት ስለሺ/ሂሩት መለሰ