የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጉባኤ
ሐሙስ፣ መጋቢት 12 2005ማስታወቂያ
በዘጋቢያችን ገለጻ መሠረትም ከህወሀት በኩል ዘጠኝ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ከምርጫዉ ራሳቸዉን አግልለዉ በአዳዲሶች ተተክተዋል፤ ኦህዴድ 60 የነበረዉን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን ቁጥር ወደ81 ከፍ አድርጓል። ደህዴን የአመራር ለዉጥ አላደረገም፤ ብአዴን ደግሞ ከዚህ በፊት በነበረዉ ጉባኤ በክብር የተሰናበቱ ነባር ታጋዮች ሳይመለሱ እንዳልቀሩ ነዉ የተመለከተዉ። ዘጋቢያችን ዮሀንስን በዚህ ጉዳይ ላይ ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮታል፤
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ