የአፍቃሪ ናዚዎች ጥቃት በመግልን18 ነሐሴ 1999ዓርብ፣ ነሐሴ 18 1999ጥቃቱ ጀርመናውያን ለውጭ ዜጎች ያላቸውን አመለካከት ዳግም ጥያቄ ምልክት ውስጥ አስገብቷል ።https://p.dw.com/p/E0c0ጥቃት የደረሰበት ህንዳዊ..ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያበቁጥር ሀምሳ የሚሆኑ ቀኝ አክራሪ ጀርመናውያን ስምንት ህንዳውያንን በከተማይቱ የበዓል ዝግጅት ይካሄድበት ከነበረበት ስፍራ ተተናኩለው ከዚያም በከተማይቱ አደባባይ እያሳደዱ ጉዳት አድርሰውባቸዋል ። በወቅቱም « የውጭ ዜጎች ከሀገራችን ይውጡ » « እዚህ የሚገዛው የጀርመን ብሄርተኝነት ነው ። » እያሉ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጮሁ ነበር ።