የአፍሪቃ ግብርና ሚኒስትሮች ጉባኤ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 24 2006ማስታወቂያ
በስብሰባዉ ላይ የተገኙት የመላዉ አፍሪቃ የገበሬዎች ማኅበር ፕሬዝደንት በሚሊዮኖች የሚቆጠር አፍሪቃዊ በረሃብ እየተቸገረ እንደሚገኝ በማመልከት ይህ ሁኔታ የሚለወጥበት መንገድ ባስቸኳይ እንዲፈለግ አሳስበዋል። አዉደ ጥናቱም ከንግግር ያለፈ ዉጤት ለገበሬዎች እንዲያስገኝ ጥሪያቸዉን አቅርበዋል። ጉባኤዉን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ