የአፍሪቃ የኤኮኖሚ ዕድገትና ሴቶች
ሰኞ፣ ግንቦት 24 2007ማስታወቂያ
የኤኮኖሚ ፈጣን ዕድገት ፤ ለሴቶች እስከምን ድረስ በጅቷል፣ የእስያና ላቲን አሜሪካ ሴቶች በዚህ ረገድ ካላቸው ተመክሮ፣ ለአፍሪቃውያት ምን ዓይነት ትምህርት ማካፈል ይችላሉ? Development Alternatives With Women For A New Era በ ምሕጻሩ (DAWN) የተሰኘው መድረክ ውይይት እንዲካሄድ አብቅቷል።ዕድገት በማስመዝገብ ላይ መሆኗ በሚነገርላት ኢትዮጵያ ፣ ሴቶችን ከስደት፤ ከጉልበት መበዝበዝና ፤ ከሥነ ልቡና ድቀት እንዴት ነው መታደግ የሚቻለው? ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ