የአፍሪቃ የመንገዶች ጥገና ማኅበር24 ሰኔ 2008ዓርብ፣ ሰኔ 24 2008የኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ የመንገዶች ጥገና የገንዘብ ድጎማ ማኅበር ቋሚ ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ ላይ ተከፈተ። ማኅበሩ 34 የአፍሪቃ ሃገራትን በአባልነት ያቀፈ ነዉ።https://p.dw.com/p/1JHcSምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ስለማኅበሩ ዓላማ እና አገልግሎት የማኅበሩ ፕሬዝደንት የሰጡትን ማብራሪያ በማካተት የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ