የአፍሪቃ ኅብረት 50ኛ ዓመት ክ/በዓል ዝግጅት12 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 12 2005ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ለአያሌ ዓመታት የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ የአፍሪቃ ኅብረት በሚል ስያሜ የሚታወቀው የክፍለ ዓለሙ ዐቢይ ድርጅት፤ የፊታችን ቅዳሜ 50ኛ ዓመቱን ያከብራል።https://p.dw.com/p/18b7Eምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ የክብረ በዓሉ ን ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ የኅብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሰ