የአፍላ እድሜ
ቅዳሜ፣ ግንቦት 4 2004ማስታወቂያ
« በአፍላ እድሜ» ወይንም ልጆች ጎረመሱ በሚባሉበት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ልጆች ሰውነት በፍጥነት ይቀያየራል፣ልጆች ለራሳቸው በርካታ ጥያቄዎችን ይሰነዝራሉ ሌላም ሌላም። ይህንን የእድሜ ዘመን የጨረሱ ወጣቶች ጊዜውን እንዴት ይገልፁታል? ሁለት ወጣቶች የሚያስታውሱትን ያካፍሉናል። እንዲሁም በአዲስ አበባ ዮንቨርሲቲ የሶሲዮሎጂ ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር የራስወርቅ አድማሱ ሙያዊ ማብራሪያ እንዲሰጡን ጋብዘናል።
ልደት አበበ
ሸዋዬ ለገሠ