የአፋር ነፃ አውጭ ፓርቲ በአዲስ አበባ
ሐሙስ፣ ጥር 2 2011ማስታወቂያ
ፓርቲው በአዲስ አበባ ከተማ ለቀናት በዝግ ስብሰባ ማካሄዱ የተገለፀ ሲሆን በሱልጣን አሊሚራ ሀንፍሬ ልጅ በዑበር አሊ ሚራህ ሀንፍሬ የሚመራው የዚህ ፓርቲ የአመራር አባል የሆኑት አቶ መሐመድ ዳውድ ከምርጫ 97 ጀምሮ በፖለቲካው ትግል በበኩላቸው ያጋጠማቸውን ለአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በመዘርዘር ፓርቲያቸው በቀጣይ ለመሥራት ያቀዳቸውን ጉዳዮች አንስተዋል። ዘገባው በአቶ መሐመድ ማብራሪያ ይጀምራል፤
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ