የአድዋ ድል 114ኛ አመት በአልና ትርጓሜዉ23 የካቲት 2002ማክሰኞ፣ የካቲት 23 2002አዲስ አበባ ዉስጥ በሚኒሊክ አደባባይ በተከበረዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተካፈሉትን አባት አርበኞች፥ወጣቶችና የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዉ ነበርhttps://p.dw.com/p/MHupምስል APማስታወቂያኢትዮጵያዉያን የኢጣሊያ ቅኝ ገዢ ጦርን አድዋ ላይ ድል ያደረጉበት 114ኛ አመት በአል ዛሬ ተክብሮ ዋለ።አዲስ አበባ ዉስጥ በሚኒሊክ አደባባይ በተከበረዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተካፈሉትን አባት አርበኞች፥ወጣቶችና የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዉ ነበር።ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ በአሉ ላይ ከተገኙ አንዳዶቹን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ነጋሽ መሐመድ ተክሌ የኋላ