1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐምሌ 13 ቀን 2016 ዓ/ም የአድማጮች ማኅደር ዝግጅት

ልደት አበበ
ቅዳሜ፣ ሐምሌ 13 2016

በአማራ ክልል የተጣለው የኢንተርኔት ዳታ እገዳ ከተነሳ በኋላ አንዳንድ ደንበኞቻችን መልዕክት ሊልኩልን ችለዋል። በኢትዮጵያ ያለው የወንጀል መስፋፋት ያሳሰባቸው አስተያየት ሰጪዎችም ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። እናንተም መልዕክት መላክ ከፈለጋችሁ Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany ነው። የመልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን በ +49-228-429-164995 ነው። በኢሜል amharic@dw.com ብላችሁ ብትፅፉልን መልዕክታችሁ በፍጥነት ይደርሰናል። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።

https://p.dw.com/p/4iW0q
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።