የአዲስ ዓመት ዘገባዎች
እሑድ፣ መስከረም 1 2009ማስታወቂያ
የአዲሱን ዓመት ዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቀዳማዊ አቡነ ማቲያስ ለምዕመናን የአዲስ ዓመት መግለጫ አስተላልፈዋል። የክብረ በዓሉንም አመጣጥ ዶክተር አባ ኃይለ ማሪያም መለሰ አስረድተዋል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ቀጣዩ ዘገባ ወደ አዲስ አበባ ሐና ማሪያም አካባቢ ቤት ፈርሶባቸው በጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ ወደሚገኙ ኗሪዎች ይመራናል። አዲስ ዓመትን መኖሪያ እና መጠለያቸው ፈርሶባቸው በእንባ እና በሐዘን የተኮራመቱ ቤተሰቦችን በማነጋጋር ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ