የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ያደረሰዉ ክስረት11 ሚያዝያ 2002ሰኞ፣ ሚያዝያ 11 2002አይስላንድእሳተ ጎመራ ሰበብ በአለም ዙርያ በበርካታ የአዉሮፕላን ጉዞ ተሰርዞአል። በዚህም በየቀኑ የሚጠፋዉ ብር ወደ 150 ሚሊዮን ይሮ እንደሆነ ተገምቶአል።https://p.dw.com/p/N0FIምስል picture alliance / dpaማስታወቂያአሳ፣ ስጋ፣ አበባ፣ ሻይ፣ ቅመማ ቅመም፣ ፍራፍሪ የሚልኩ የአፍሪቃ አገራትም የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ክስረት ላይ ጥሎአቸዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል በፍራንክፈርት የኢትዮጽያ አየር መንገድ ቢሮ ተጠሪን አነጋግሮ ዘገባ ይዞአል። ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ