ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ የአዉሮጳ ኮሚሽን ፕሬዝደንትነት ሥራቸዉን የሚጀምሩት የላግዘምበርጉ ፖለተከኛ ዣን ክሎድ ዩንከር በስልጣን ዘመናቸዉ አብረዋቸዉ የሚሠሩትን የካቢኔ አባላት ሽትራስቡርግ ለሚገኘዉ ለኅብረቱ ምክር ቤት ዛሬ አቅርበዉ በ423 ድምፅ አጽድቆላቸዋል። ይህን ርእሰ ጉዳይ በተመለከተ የብራሰልሱ ዘጋቢአችን ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግረነዋል።--
ገበያው ንጉሤ
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ