የአውሮፓ ሕብረትና ኢትዮጵያ 11 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002የአውሮፓ ሕብረት በበለጸገው ዓለም ለኢትዮጵያ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የኤኮኖሚ ተባባሪና የልማት ዕርዳታ አቅራቢ ነው።https://p.dw.com/p/MIfsምስል picture alliance/dpaማስታወቂያግንኙነቱ ምን ዓይነት ዕርምጃ እያደረገ ነው የመጣው፤ የኢትዮጵያ ተጠቃሚነትስ እስከምን ድረስ ነው? እነዚህንና የሕብረቱን የልማት ፖሊሲ በተመለከተ በስኮትላንድ ዳንዲ ዩኒቨርሲቲ መምሕር የሆኑትን የንግድ ሕግ ባለሙያ ዶር/መላኩ ደስታን አነጋግረናል፤ የቃለ-ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል አድምጡ። መስፍን መኮንን አርያም ተክሌ