የአውሮፓ ህብረት ስብሰባ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 8 2003ማስታወቂያ
ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ቀውስ ከተከሰተ ወዲህ የአውሮፓ ህብረት ጉባዔ ዋና አጀንዳ ይሀው የኢኮኖሚ አለመረጋጋት ነው። ግሪክ በገንዘብ ቀውስ ክፉኛ በተመታች ማግስት ሌሎች የአውሮፓ ሀገራትም ተመሳሳይ አደጋ ውስጥ ገብተዋል። የህብረቱ ጉባዔ አየርላንድ የገጠማትን የገነዘብ ቀውስ እየተመለከተ ባለበት በአሁኑ ጊዜም ፖርቹጋልና ስፔንም እየተንገታገቱ ናቸው። ገበያው ንጉሴ ከብራስልስ ዘገባ አለው።
ገበያው ንጉሴ
መሳይ መኮንን
ሂሩት መለሰ