የአውሮጳ ሕብረት የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝደንት
ረቡዕ፣ ሐምሌ 10 2011ማስታወቂያ
ከጀርመን የመከላከያ ሚኒሥትርነት ሥልጣናቸው በቅርቡ በፈቃዳቸው የለቀቁት ፎንደር ላይን ከ10 ቀናት በፊት ብራስልስ ላይ በተካሄደው የሕብረቱ አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤ ለዚህ ከፍተኛ ኃላፊነት መታጨታቸው ቢታወቅም ባልተለመደ መልኩ ፓርላማው ሊቃወማቸው እና ላይመርጣቸው ይችላል የሚል ግምት ጎልቶ ይሰማ እንደነበት ነው የተነገረው። ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ ዘገባ አለው።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ