የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ ስምምነት9 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 9 2008የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ የ40 ዓመት ግንኙነታቸውን እና ትብብራቸውን ይበልጥ የሚያጠናክር ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ወገኖች በስምምነታቸው መሰረት፣ በተለያዩ ዘርፎች የሚያደርጉትን ትብብር ወደፊት በአዲስ አበባ እና በብራስልስ በሚያካሂዱዋቸው የተለያዩ ውይይቶች በማስደገፍ ለማዳበር ወስነዋል።https://p.dw.com/p/1J8Idምስል Reuters/Y. Hermanማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የአውሮጳ ህብረት እና የኢትዮጵያ አዲሱ የአጋርነት ስምምነት ዓላማ እና ትርጓሜን በተመለከተ የህብረቱ ቃል አቀባይ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ