የአንድነት ፓርቲ የአመራር ለውጥና የውሕደት ድርድር
ሐሙስ፣ ጥቅምት 6 2007ማስታወቂያ
በርከት ባሉ ውጣውረዶች ውስጥ ያለፈውን ፓርቲ ውስጣዊና ውጫዊ ጉዳዮች መፍትሄ ማበጀት የአዲሱ ፕሬዝዳንት የቤት ስራዎች ናቸው። የምርጫ ዝግጅት አንዱ ነዉ።ፓርቲው ከመላውኢትዮጵያአንድነትድርጅት(መኢአድ) ጋር የጀመረው የውህደት ድርድር ደግሞ አዲሱ ፕሬዝዳንት ከሚያተኩሩባቸዉ ጉዳዮች ግንባር ቀደሙ ነዉ።እሸቴ በቀለ የአንድነት ፓርቲ የአመራር ለዉጥ በሁለቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የዉሕደት ድርድር ላይ ሥለሚኖረዉ ተፅዕኖ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።
እሸቴ በቀለ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ