የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር እሥራት መታሰቢያ፣20 ታኅሣሥ 2002ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2002ለ 2ኛ ጊዜ ወደ ወህኒ ከተወረወሩ ፣ አንድ ዓመት የሞላቸው የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣ እሥራት ፣ ህጋዊ መሠረት የሌለውና ፈጸሙ የተባለው ወንጀል ፤https://p.dw.com/p/LGglምስል APማስታወቂያለእሥራት የሚያበቃቸው አይደለም ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ገለጡ። እነዚሁ የህግ ባለሙያዎች ወ/ት ብርቱካን እርምጃ የተወሰደባቸው በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት የሚያሰጉ የፖለቲካ ሰው በመሆናቸው ነው ሲሉ ጠቁመዋል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ