የአረንጓዴ ጀግና26 ሰኔ 2005ረቡዕ፣ ሰኔ 26 2005ከስምንት ሺህ በላይ ልዩ ልዩ አገር በቀል እጽዋትን ተክለዋል። ባህር ዳር በአባይ ወንዝ ዳርቻ። በዚህ ተግባር ከተሰማሩ ከአስር ዓመት በላይ ሆኗል። የተከሏቸዉ ታዲያ እንደዉ ችግኝ ተተከለ ለማለት ብቻ ሳይሆን ለፍሬ በቅተዋል።https://p.dw.com/p/190jxማስታወቂያ