የአምአቱ የልማት ግብ እና አንጎላ16 ነሐሴ 2002እሑድ፣ ነሐሴ 16 2002የተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባስቀመጠው የአምአቱ የልማት ግብ በዋነኝነት የድሆቹን ሀገሮች የጤና፣ የትምህርት ሁኔታን ለማሻሻል እና ድህነትን ለመቀነስ አቅዷል።https://p.dw.com/p/OtVhምስል APማስታወቂያየተመድ ከአስር ዓመታት በፊት ባወጣው የአምአቱ የልማት ግብ መሰረት በድሆቹ የዓለም ሀገሮች ውስጥ የሚታየውን የህጻናት ሞት እስከሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በጉልህ የመቀነስ ዓላማ አለው። ይኸው ችግር ጎልቶ ከሚታይባቸው ሀገሮች መካከል አንዷ አንጎላ ናት። እና ይህንኑ ዓላማ ከግብ ማድረስ ይሳካላት ይሆን? አርያም ተክሌ