የአሜሪካና የአፍሪቃ የንግድ ትብብር7 ሰኔ 2004ሐሙስ፣ ሰኔ 7 2004በአሜሪካና ከሰሃራ በስተደቡብ ባሉ የአፍሪቃ አገራት መካከል ባለዉ የኤኮኖሚ ትብብር ላይ የሚመክረዉ ዓመታዊ ጉባኤ ትናንት ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ተከፈተ። ጉባኤዉ በተለይ የአፍሪቃ አገራትን የመሠረተ ልማት ግንባታ በማጠናከር ላይ ያተኮረhttps://p.dw.com/p/15ElNምስል APማስታወቂያ በአሜሪካና ከሰሃራ በስተደቡብ ባሉ የአፍሪቃ አገራት መካከል ባለዉ የኤኮኖሚ ትብብር ላይ የሚመክረዉ ዓመታዊ ጉባኤ ትናንት ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ተከፈተ። ጉባኤዉ በተለይ የአፍሪቃ አገራትን የመሠረተ ልማት ግንባታ በማጠናከር ላይ ያተኮረ ዉይይት እንደሚካሄድበት ተገልጿል። አበበ ፈለቀ ዘገባ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ