የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) መግለጫ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 1 2013ማስታወቂያ
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ በምህፃሩ አዴኃን ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ አድርሷል ያለውን ስጋት ለመከላከል የአማራም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ በጋራ እንዲቆም ጠየቀ።የአዴኃን የምርጫ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ምርጫው ስንሻው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ህወሓት ያሳደረው ስጋት አደገኛ መዘዝ ሊያስከትል ይችላል ሲሉ ገልጸዋል።ፓርቲያቸው ስጋቱን ለማስወገድ በግንባር ቀደምትነት ይሰለፋል ብለዋል።
ዓለምነው መኮንንን
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ