የአለም የአየር ንብረት ለዉጥ እና የአፍሪቃ መንግስታት አቋም29 ነሐሴ 2001ዓርብ፣ ነሐሴ 29 2001ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ የመጣዉን የከካባቢ አየር ንብረት ለዉጥ ለመከላከል እና በጉዳዩ ዙርያ ለመምከር በመጭዉ ታህሳስ ወር በኮፐን ሃገን ዴንማርክ በሚደረገዉ አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ...https://p.dw.com/p/JSRwየአየር ንብረት ለዉጥ ዋጋምስል picture-alliance/ ZBማስታወቂያበአለማችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ የመጣዉን የከካባቢ አየር ንብረት ለዉጥ ለመከላከል እና በጉዳዩ ዙርያ ለመምከር በመጭዉ ታህሳስ ወር በኮፐን ሃገን ዴንማርክ በሚደረገዉ አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ፣ አፍሪቃዉያን ከበለጸጉት መንግስታት ጋር ሊደራደሩባቸዉ የሚፈልጉትን ባለ ነጥብ ያቋም መግለጫ ትናንት አዲስ አበባ ዉስጥ ማዉጣታቸዉ ተሰምቶአል። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳዉ