የኑሮ ውድነትና የዋጋ ቁጥጥር በኢትዮጵያ4 ጥር 2003ረቡዕ፣ ጥር 4 2003የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሣምንት ነጋዴዎችን በምርቶች ማስወደድ ድርጊት በመውቀስ በመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ቁጥጥር ደምብ አውጇል።https://p.dw.com/p/Qqtzምስል picture alliance/kpaማስታወቂያአዋጁ እንደተባለው የገበያውን ሁኔታ ሊያረጋጋ መቻሉ ብዙዎች ባለሙያዎችን ሲያጠራጥር በነጋዴዎች ዘንድ ደግሞ ብሶትን ማስከተሉ አልቀረም። በጉዳዩ የቀድሞውን የፓርላማ የሕዝብ ተወካይ አቶ ተመስገን ዘውዴንና አዲስ-ፎርቹን በመባል የሚታወቀውን ነጻና የግል ሣምንታዊ መጽሄት ዋና አዘጋጅ አቶ ታምራት ገ/ጊዮርጊስ አነጋግረናል፤ ያድምጡ! መሥፍን መኮንን ተክሌ የኋላ