የኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱ22 ጥር 2008እሑድ፣ ጥር 22 2008በኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ በመዲናይቱ አዲስ አበባ የኃይል መቋረጥ/መቆራረጥ ተደጋግሞ የሚታይ ችግር ሆኖዋል። ይኸው ችግር ሀገሪቱ እድገት ለማስገኘት ለጀመረችው ጥረት እና ለሕዝቡ ዕለታዊ ኑሮ ፈታኝ ሁኔታ እየፈጠረ መምጣቱ በግልጽ የሚታይ ሆኖዋል። የዚሁ ችግር መንስዔ፣ የሚያሳርፈው ተፅዕኖ እና ችግሩን ለማስወገድ ምን እየተደረገ ነው?https://p.dw.com/p/1Hm2tምስል BilderBoxማስታወቂያየኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio አርያም ተክሌ ልደት አበበ