ሠራተኞችና ጡረተኞች ለመጨረሻ ጊዜ ደሞዝ ያገኙት ግንቦት 2013 ነዉ
ትግራይ ክልል የሚኖሩ የፌደራል መንግስት ሰራተኞች፣ ጡረተኞች እና የክልሉ አስተዳር ሰራተኞች ላለፉት 8 ወራት ደሞዝ ባለማግኘታቸው ለከፋ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር መጋለጣቸውን ገለፁ። ቁጥራቸው ከ2 መቶ 20 ሺህ የሚልቀው የመንግስት ሰራተኞች እና ጡረተኞች ለመጨረሻ ጊዜ ደሞዝ ያገኙት ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ነበር።
ሚሊዮን ኃይለስላሴ
እሸቴ በቀለ