የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2012ማስታወቂያ
የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ሁለት የምርጫ ረቂቅ አዋጆችን አጽድቋል።ምክር ቤቱ ዛሬ ያጸደቀቸው የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅና የምርጫ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ናቸው።የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ እንዳለው ባለፈው ቅዳሜ የተጀመረው ይኽው ጉባኤ ዛሬም አላበቃም። ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴን ከመቀሌ ዝርዝሩን ይነግረናል።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ