የትግራዩ ግጭትና ጀርመን
ረቡዕ፣ የካቲት 10 2013ማስታወቂያ
ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖራት ትፈልጋለች። ይሁንና የትግራዩ ቀውስ በሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ላይ ከባድ ጫና ያሳደረ ይመስላል። የጀርመን ፌደራል መንግሥት የትግራዩ ችግር በዴፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈታ ሃሳብ ያቀርባል። ሌሎች ምዕራባውያን ሃገራትም በዚህ ረገድ ግፊታቸውን ማጠናከራቸው ይሰማል። ይሁንና ችግሩ በቀላሉ መፈታት መቻሉ እንደሚያሰጋ የዶቼቬለው ዳንኤል ፔልዝ ዘግቧል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል።
ዳንኤል ፔልዝ
ይልማ ኅይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ