የታክሲ ረዳት ህይወት3 ጥር 2005ዓርብ፣ ጥር 3 2005የአንድ ታክሲ አሽከርካሪ ረዳት ህይወት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይመስላል?https://p.dw.com/p/17H8gምስል APማስታወቂያ መቼም ሁላችንም በታክሲ ተሳፍረን ከአንድ ወደ ሌላ ቦታ ተጉዘናል። በብዛት ታክሲ ስንሳፈር ወጣት ወንዶች የታክሲ አሽከርካሪ ረዳቶች ያጋጥሙናል። ከነሱ ጋ ሒሳብ ከመለዋወጥ ውጪ ህይወታቸው ምን እንደሚመስል ለአፍታ አስበነው ይሆን? በዚሁ ስራ የተሰማሩ ሶስት ወጣቶች ስለስራቸው እና ኑሮዋቸው አጫውተውናል። ልደት አበበ አርያም ተክሌ