የታሠሩ የሠማያዊ ፓርቲ አባላት የረሀብ አድማ
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2007ማስታወቂያ
እስረኞቹ የረሃብ አድማውን ለማድረግ ያነሳሳቸው፦ አብራቸው በተመሳሳይ ክስ ተጠርጥራ የታሰረችው ኢየሩሣሌም ተስፋው የተባለችው ወጣት ፖለቲከኛ በቤተሰቦቿ እንዳትጎበኝ መደረጓ ነው ሲሉ የእሥረኞቹ ቤተሰቦች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። እሥር ቤት በረሃብ አድማ ላይ የሚገኙትን ሶስት የሠማያዊ ፓርቲ አመራር ቤተሰቦችን በማነጋገር የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ ከታች የሚገኘውን የድምጽ ማጫወቻ ይጫኑ።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ