የቲማቲም ፀር18 ሰኔ 2005ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005በሳይንሳዊ አጠራሩ ቱታ አብሶሉታ ይባላል፤ የቲማቲምና ፀር ነዉ። በደቡብ አሜሪካ እና በአዉሮጳ የቲማቲም ተክልን በማዉደም ይታወቃል። ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ደግሞ ወደኢትዮጵያ መግባቱ ተደርሶበታል።https://p.dw.com/p/18wVlማስታወቂያ