የቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ5 ነሐሴ 2006ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2006ቱርክን በ ጠ/ሚንስትርነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት ሪቸፕ ጣይብ ኤርዶጋን፣ በዚያች ሀገር ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሬዚዳንት በህዝብ እንዲመረጥ በተደረገበት ደንብ፤ ትናንት ፣ 3 ተወዳዳሪዎችን ለመምረጥ አደባባይ ከወጣው ህዝብ መካከል የ 51,74 ከመቶውን የድምፅ ድጋፍ በማግኘት አሸናፊ ለመሆን በቅተዋል።https://p.dw.com/p/1Csd6ምስል REUTERSማስታወቂያ